![HintseTube](/img/default-banner.jpg)
- Видео 266
- Просмотров 705 835
HintseTube
США
Добавлен 15 мар 2015
Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
Vision
Hintset Christian Society seeks to foster Biblical knowledge and Christian values to equip Ethiopian Evangelical Christians to fulfill the Gospel mandate.
Mission
Hintset Christian Society is there to fill the gaps that the Ethiopian Evangelical Community faces in its pursuit of fulfilling the Great Commission in Ethiopia and beyond, by contributing positively in seizing its opportunities and overcoming the challenges, in a way that is Biblical and reflective of Christian ethics.

"የሚመጣው አልፏል"፦ ዳዊት ጸጋዬ - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በመጋቢት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የሚመጣው አልፏል" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
--
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
Просмотров: 2 384
Видео
"የሚመጣው አልፏል"፦ ዳዊት ጸጋዬ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ሚካኤል ሽፈራው | ሕንጸት
Просмотров 1,9 тыс.3 месяца назад
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በመጋቢት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የሚመጣው አልፏል" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"ሕያው ማኅበር"፦ ገዛኸኝ ዘበነ - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 1 тыс.4 месяца назад
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በየካቲት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "ሕያው ማኅበር" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"ሕያው ማኅበር"፦ ገዛኸኝ ዘበነ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - አሳየኸኝ ለገሰ | ሕንጸት
Просмотров 1,5 тыс.4 месяца назад
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በየካቲት ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "ሕያው ማኀበር" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የቤተ ክርስቲያን የሰላምና የእርቅ ተልእኮ | ሕንጸት
Просмотров 9595 месяцев назад
"በግጭት በሚናጥ ኀብረተ ሰብ ውስጥ አማራጭ ማኀበረ ሰብ መሆን" በሚል ርእስ በተዘጋጀው ሴሚናር ላይ፣ የቤተ ክርስትያንን የሰላምና የእርቅ ተልእኮ በተመለከተ ግርማ በቀለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመነሻ ጽሑፍ ይመልከቱ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
በግጭት በሚናጥ ኅብረተ ሰብ ውስጥ አማራጭ ማኅበረ ሰብ መሆን :- መግቢያ | ሕንጸት
Просмотров 1,1 тыс.5 месяцев назад
በጥር 24 ቀን፥ 2016 ዓ.ም. ሕንጸት ከርስቲያናዊ ማኅበር እና ዊክሊፍ ኢትዮጵያ በጋራ በመሆን፣ “በግጭት በሚናጥ ኅብረተ ሰብ ውስጥ አማራጭ ማኅበረ ሰብ መሆን” በሚል ርእስ ያዘጋጁት ሴሚናር፣ መግቢያ ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"የዮሐንስ ራዕይ ማብራሪያ"፦ ሔኖክ አፈወርቅ (መጋቢ) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 2,3 тыс.5 месяцев назад
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በጥር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የዮሐንስ ራዕይ ማብራሪያ" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"የዮሐንስ ራዕይ ማብራሪያ"፦ ሔኖክ አፈወርቅ (መጋቢ) - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - አበባዬ ቢተው | ሕንጸት
Просмотров 2 тыс.5 месяцев назад
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በጥር ወር ለውይይት ቀርቦ የነበረው "የዮሐንስ ራዕይ ማብራሪያ" የተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ የመጀመሪያው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የገና በዓል በነገረ መለኮት አጥኝዎች ዕይታ | ሕንጸት
Просмотров 2,7 тыс.6 месяцев назад
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ከዊክሊፍ ኢትዮጵያ | ሕንጸት
Просмотров 2996 месяцев назад
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የገና በዓል በነገረ መለኮት አጥኝዎች ዕይታ | ሕንጸት
Просмотров 4966 месяцев назад
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"የ'ለምን' አሻራ"፦ አዱኛ ሂርጳ - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 1,4 тыс.7 месяцев назад
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"የ'ለምን' አሻራ"፦ አዱኛ ሂርጳ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢያ - ብርክታዊት ተክላይ መብራቱ | ሕንጸት
Просмотров 1,6 тыс.7 месяцев назад
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የከበረው የእግዚአብሔር ስጦታ - ቃለአብ አለሙ | ሕንጸት
Просмотров 5897 месяцев назад
ቃለአብ አለሙ በቃለ እግዚሓር ዝግጅት፣ "የከበረው የእግዚአብሔር ስጦታ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
የመጻተኛው ስልክ - አሳየኸኝ ለገሰ | ሕንጸት
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
"ጸሓፍት" በተሰኘው ዝግጅት፣ ሕንጸት ከአሳየኸኝ ለገሰ ጋር "የመጻተኛው ስልክ" በተሰኘው መጽሐፉ ዙሪያ ቈይታ አድርጓል፤ ይመልከቱ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- ruclips.net/user/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org
"እግዚአብሔር የሰላምን ጕዳይ ዐደራ ብሎ የሰጠው ለቤተ ክርስቲያን ነው" | ሕንጸት
Просмотров 7017 месяцев назад
"እግዚአብሔር የሰላምን ጕዳይ ዐደራ ብሎ የሰጠው ለቤተ ክርስቲያን ነው" | ሕንጸት
"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 1,5 тыс.7 месяцев назад
"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ማቲዎስ ትርሲተወልድ | ሕንጸት
Просмотров 1,8 тыс.7 месяцев назад
"የወጣት አገልግሎት መሠረታውያን"፦ ሙላቱ በጸጋው (ኢ/ር) - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ማቲዎስ ትርሲተወልድ | ሕንጸት
በመድረክ አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የአቋም መግለጫ | ሕንጸት
Просмотров 3,2 тыс.7 месяцев назад
በመድረክ አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የአቋም መግለጫ | ሕንጸት
በቀረቡ የመነሻ ዐሳቦች ላይ የተከናወነ የመድረክ ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 29 тыс.7 месяцев назад
በቀረቡ የመነሻ ዐሳቦች ላይ የተከናወነ የመድረክ ውይይት | ሕንጸት
የመድረክ አገልግሎቶችን በተመለከተ የተከናወነው የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት - ሩሐማ ገዛኸኝ | ሕንጸት
Просмотров 12 тыс.7 месяцев назад
የመድረክ አገልግሎቶችን በተመለከተ የተከናወነው የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት - ሩሐማ ገዛኸኝ | ሕንጸት
በስብከትና ትምህርት አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) | ሕንጸት
Просмотров 25 тыс.8 месяцев назад
በስብከትና ትምህርት አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ማሙሻ ፈንታ (ዶ/ር) | ሕንጸት
ነጻ በማውጣትና በጸሎት አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ሳምሶን ወልደ ማርያም (መጋቢ) | ሕንጸት
Просмотров 9 тыс.8 месяцев назад
ነጻ በማውጣትና በጸሎት አገልግሎቶች ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ሳምሶን ወልደ ማርያም (መጋቢ) | ሕንጸት
በዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ረታ ጳውሎስ | ሕንጸት
Просмотров 14 тыс.8 месяцев назад
በዝማሬ አምልኮ አገልግሎት ላይ የቀረበ የመነሻ ጽሑፍ - ረታ ጳውሎስ | ሕንጸት
ምስባኮቻችንን መፈተሽ ለምን አስፈለገ? - አታላይ ዓለም (ፕሮፌሰር) | ሕንጸት
Просмотров 6 тыс.8 месяцев назад
ምስባኮቻችንን መፈተሽ ለምን አስፈለገ? - አታላይ ዓለም (ፕሮፌሰር) | ሕንጸት
"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደአብ (ልጅ ናቲ) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
Просмотров 2,6 тыс.8 месяцев назад
"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደአብ (ልጅ ናቲ) - የታዳምያን ውይይት | ሕንጸት
ቤተ ክርስቲያን ያገለለቻቸው ቅዱሳን - ቈይታ ከኢያሱ ጎበና ጋር | ሕንጸት
Просмотров 9558 месяцев назад
ቤተ ክርስቲያን ያገለለቻቸው ቅዱሳን - ቈይታ ከኢያሱ ጎበና ጋር | ሕንጸት
"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደ አብ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ምሕረት ደበበ (ዶ/ር) | ሕንጸት
Просмотров 2,7 тыс.8 месяцев назад
"አለ ጊዜ"፦ ናትናኤል ወልደ አብ - ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ምሕረት ደበበ (ዶ/ር) | ሕንጸት
Hintset Worship ሙሉ ዝማሬውን ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።https://youtu.be/1uBjrTIvaOw| ሕንጸት
Просмотров 3028 месяцев назад
Hintset Worship ሙሉ ዝማሬውን ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።ruclips.net/video/1uBjrTIvaOw/видео.html| ሕንጸት
መወጣጫ፦ ከራስ መገናኛ - ትዕግስት 'ምግባር' ተሰፋዬ | ሕንጸት ጸሓፍት
Просмотров 1,4 тыс.8 месяцев назад
መወጣጫ፦ ከራስ መገናኛ - ትዕግስት 'ምግባር' ተሰፋዬ | ሕንጸት ጸሓፍት
Please start youtube channel about this topic! This is helpful
የደቂቃ እስጥፋኖስ ታርክ እና የዘረ ያዕቆብ ጭፍጭፋ አሁን ላለነው ወንጌላዊያን አጅግ አስተማሪ፤ አሳዘኝ ምን ያህል እግዚአብሔር በዘመናት መካከል የሱን መንግስት ለዓለም ሁሉ ለማደረስ የተጠቀመባቸው እርሾ መሆናቸውን እንረዳለን፡፡ አቅራቢውንና መጽሐፉን የጻፉት እ/ር ይባርካችሁ፡፡
በዚህ ማህበር መሳተፍ ይቻላል ?
Betam bizu neger temireyalew eg/r yibarekesh ende kalu menore endinchele geta yeredane
ሙዚቃው: በጣም: ይርብሻል
ለኔ ቤት ያጣው ቤተኛ መንፈስቅዱስ ነው ፣ ያለባለቤቱ ኡይነድም እሳቱ እንዲሉ ፣ ያለ መንፈስቅዱስ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት አይቻልም ፣ይሄ ሁሉ አጀንዳ ስብሰባ ክርክር ፍልስፍና የሰው እውነት ፣የትውልድ ታሪክ ማበላሸት ነው ይልቅ ባለቤቱን እንጋብዘው ሁሉ ውብ እንዲሆን ተመልሶ ይምረናል፣ ሁላችንም ጌታ ይባርካችሁ ፣
ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ፣
ለማኝ ቀውስ ውሻ
እንዴት የሚያሳዝን ነገር ውስጥ እየገባን ነው። የሚረብሽ ሃገሪቱ ወዴት እየሄደች ያለችበት አስፈሪ ግዜ ላይ ነን። በዚህ ላይ የማደንቃቸው የማከብራቸውን እንደ አርክቴክት ሚካየልን የመሳሰሉ ያሉበት ውይይት እንደዚህ የፕሮስታንቲዝም አክራሪነት እንደ አንዳንድ ሃይማኖት ተተኪው ትውልድ ምን እደሚሆን ሳስብ ደነገጥኩ። የደራሲውን መብት እስከመጋፉት የሚያደርሳቹህ ምን አይነት ህብረተሰብ እየፈጠርን እንደሆንን ሳይ ማፈሪያዎች ሆነናል።

AYI YONAS MEZMURINA ZEMA SIDEMER EYALU MAMTATAT ZEMA WOYIM MUZIKA CHIGIR ALEBET YEMIL HASAB AYIDELEM HATIYAT YEGITIMU KONTEKIST ENJI ANTE BEMEZEBAREK SAYIHON LEMASTEMAR MEHED YALEBIH GINYEMITITISFEWU LELELOCHI YEMESASAT MIKNIYAT LIHON ENDEMICHIL BITASTEWUL TIRU YIMESELNAL SILEMUZIKAM ANTEBICHA MUZIKA AWAKI LELAYELELE AYIMESLIHAL GETA YIRSHINA ZEFENINA MEZMURIN TIKIKIL MEGLETSI TIBEBIN GETA YIRDAH
የመንፈስቅዱስ እሳት ሲመጣ እሾክና አሜካላው ይበላል ፣ሌላው የመከራው እሳት ሲመጣ ፣ማጥሪያው ስደትና እስራት ስለሆነ አጅንዳችን ይቀየራል ግድየለም ፣ይሄ ሁሉ እየየ ሲዳላ ነው ፣ በቤ/ክ ታላቅ ስደት ሆነ የተበተኑት ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ ፣ይላልና ሀዋ ፣8;1
መቼም እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰው አያጣምና እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ ፣ የዚህ ሁሉ ችግር ምክንያት መሰረቱ የግል ጥራት የሌለው ደህንነት ወይም የግል ክርስትና ህይወት ቀጥሎ ቤ/ክ የሚለው ክርስቶስን ማእከል ያላደረገ ና ድርጅት መሆኑ ወይም ጥሪ ያላቸው አገልጋዮች እየጠፉ በንግግር ችሎታ ና ከመሪዎችጋር በመተዋወቅ ና በዝምድና በውለታም የሆነ በመሆኑ ፣ እንዚህ ሶስቱ ናቸው ችግርም መፍትሄም ሌላው ቤት አልባው ቤተኛ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ነው ፣በዋናነት መታየት ያለበት፣ እግዚአብሔር ቤቱን ያስብ
wow❤
wow❤
dess yemil ken
ከየት እናገኛለን መጽሐፋን
የፓናል አወያዮች አባቶች ብቻ መሆናቸው እናቶች አለመኖራቸውም በራሱ የዘመኑ ችግር ይመስለኛል ።
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ? ወይስ ከማመኑ በፊት የነበረ በኃጢአት ሲወድቅ የሞተ ካመነ በኋላ የጠፋ ነው ???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ነፃነት!!! የማሪያም እይን ስማያዊ ነው ወይስ ጥቁር? በአንድ መርፌ ላይ ስንት መላእክት ይሰፍራሉ ?ብለው ጊዜያቸውን ባላስፈላጊ ነገር ያጠፋት ጊዜ ይመስለኛል , ጊዜው ነውን? እኔን ትልቅ ስደት ቢነሳ አጅንዳችን ይቀየር ነበር
መቼም ማንም ያልሞከረውን የሞከራችሁ አናንተ በመሆናችሁ ታሪክ አይረሳችሁም ፣ መፅሀፉ ሁሉንም ቤ/ክ የሚወክል ነው ። ልበ ሰፊ ሆኑና እስክፍፅሜ ሂዱ ፣የኛ ህዝብ አንድ እይስራም እንጅ ብዙ አስተያየት ይስጣል፣ ተቃዋሚውንም ደጋፊዎችንም ግራና ቀኝ አድርጎ መውሰድ ፣ ያለ ነገር ነው ፣ ስለተገኙትም ስዎች ፅሁፋንም ስላቀረባችሁት ጌታ ይባርካችሁ ፣ ይሄ ያለ ነው ፣
የቤ/ክ ችግር በዚህ ሰአት ከራስ እስክ እግር ጥፍር እንደ ሚለው ነው ፣ ከተበላሸን 30አመት አልፎናል አሁን ደፋርና ጭካኝ ትውልድ እንደ ነህምያ ያስፈልጋል ፣ ያባቴን ቤት የንግድ ቤት እደረጋችሁት ብሎ እርምጃ ነው የወሰድው ፣የሰለቸን የሚናገር በዛ የሚኖር ጠፋ እንደፈሪሳውያን እዳንሆን ፣ዮናስ ያለው ውስጠኛው ክፍል ነው ፣
ወደ እውነቱ ከመጣን ቤ/ክ በሁሉ ታማለች ከውቅያኖስ በጭልፋ እንደመቅዳት ይሆናል ፣ ስለ መዝሙር የተባለው ፣ከችግሩ ዋናው ነው እንጅ እሱ ብቻ አይደለም እባካችሁ በነካ እጃችሁ ሁሉንም እንደ ጀመራችሁ ቀጥሉ ግን ከመናገርና ከመስማት ያለፈ ምን ቀጣይ ነገር ይኖር ይሆን ፣ ወይም እንደ ጳውሎስ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ እንዳለው ይሁንላችሁ ፣ርምጃ የሚወስድ ትውልድ ያስነሳልን ፣
በዚህ ዘመን ቤ/ክ በሁሉም ታማለች ለምሳሌ እውቀት ማካፈል እንጅ ህይወቱን የሚያካፍል ስለሌለ ምንም ለውጥ አይታይም ፣የመናገር ዘመን ብቻ ሆነ ፣ ዘመናችንን እንድ ቀድሞ አድስልን ፣ ከመድረክ ያለፈ ነገር ትውልድ ይናፍቃል ። ጌታ ይባርካችሁ ፣ለወንጌል ተጋደሉ
ማሙሻዬ ጥያቄው አንተጋ አይደለም አንተን ማንም ያውቅሃል ። የካውንስሉ ጉዳይ ግን አሁን አብያተ ክርስትያናት ከነ እስራኤል ዳንሳጋ ምን አይነት አንድ አይነት ዶክትሪናል መሰረት አለው እና ነው አንድ መድረክ ላይ አብረው ሚቀመጡት ? ይህ ግን ለሁላችንም ግራ ያጋባ ነገር ነው
ፈጣሪ ወደ ሠው መቷል እውነት ነው ግን ደግሞ ሠው ፈጣሪ በሚሠው ፀጋ በበራለት መጠን ወደ ፈጣሪ መሄድ አለበት
ሰውየው ግራ ያጋባል ባትሰሙት መንፈስ ቅዱስን ብቻ ስሙት ሰውየው እራሱን መግለፅ ነው የሚፈልገው
አልገባኝም ዝፈኑ እያለ ነው
፫ኤልያሶች
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ደ/ር ማሙሻ
Geta yibarkih tsegawin abzito yichemirlih iske fitsamew yatsnah
ተባረክ
ጌታ ይባረክ
ዋዉ ዋው በርታልን ወንድም ጳዉሎስ ለብዙ ግዜ ካንተ ስጠብቀዉ የነበረ እዉነት ነዉ ምድረ ድቡልቡል ፓስተር በነጮች የተ በረዙ አምላኪወች ሃገሬ ብዙ ሃያላን አላት ብቻ እደሜ ይስጠን ።
አሃ ጶዉሎስ አስተዉል ዘመኑን መርምር ተኩላዉ ተነስቷል ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን ገና ብዙ ትንቢቶች ይፈጸማሉ እናስተዉል ሰዉየዉ ታልፎ የተሰጠ ነዉ።
ጋሽ ሽሜ መጽሐፈ ስምምነትን (the book of concord) አላነበብክም እንጂ በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ኮንፌሽኖች የካልቪናዊ አስተምህሮ "እንዲህ የሚሉ" እያሉ ጠቅሰው ነው ያወገዙት እንኳን እሱን ደግፈው ሊቆሙ ይቅርና። የራስን ሀሳብ ለመደገፍ በሀሰት መጽሐፈ ስምምነትን መጥቀስ ፈጽሞ ስህተት ነው።
ወንድሜ ማሙሽ በአገልግሎትህ ከተባረኩ ሰዎች አንዱ ነኝ ። ሓይማኖታዊ ፖለቲካ ለማስፈፀም የተመሰረተው ካውንስል ላይ ተሳታፊ መሆንህ ብቻ!!!
የአገራችን የ ETV ጋዜጤኞች መሳላቹሁሳ! Hahahahaha….
የት አካባቢ ነው አይይይይይይ
የሰሜ ታደሰ ፍልሰፍና ከመሃመድ ፍልሰፍና ጋር ተገናኘብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
መጋቢ ስሜ ታደሰ የተከዳ እወነት ከማለት ይልቅ የተከዳ ውሸት ቢለው ይቀላል ፣ካልቪኒዝም የሐሰት ትምህርት ነው ፣ከሐዋርያት ትምህርት እና ከቤተክርስቲያን አባቶች እንዲሁም ከኢየሱስ ትምህር ጋር የሚጣረስ የውሸት ፍልሰፍና ነው፣ክርሰትና በኢየሱስ ላይ እንጂ በካልቪን ላይ አልተመሠረተም ሰሜ ታደሰ ንሰሃ ይግባ ይህንን መርዝ ትምህርት ይዞ ለራሱ ይቀመጥ
ድንቅ መፅሐፍ ፀጋ ይብዛልህ
She is very talented indeed!
ገምጋሚዎች ማንሳት የሞከሩት እንዳለ ሆኖ ምንም ጭብጡን ለማግኘት የተቸገርኩበት መፅሐፍ ነው ወንድም ተገኝ ሙሉጌታ።
መፅሀፉን እንዴት እናግኘው
ወይ ዮናስ ግራ-ገብ : ተመልሰህ እዚህ ገባህ ደሞ
ጥሩ ግምገማ ነው በተለይ በተከታታይ ያቀረባችሁት ሊዲያ እና መርአዊ ለዳዊት ዳዊት ነው የሆናችሁበት። "ሕይወት የለበትም፤ ገፀባህሪያቱ በተገቢው መንገዱ አልተቀረፀም፤ ልብወልድ ሳይሆን ረቂቅ ነው፤ ስራው ውበት የለውም ፤ ለሕፃናት የተፃፈ ይመስላል፤ ሊያጋባ የፈለገውን መልዕክት ለማስተላለፍ አቅም አንሶታል በአጭሩ መፅሀፋ የጨነገፈ ልጅ ነው።" ለተባሉ አስተያየቶች ደራሲው በቂ መልስ አለሰጠም
ይከብዳል ገምጋሚው በጥበብ አልተናገረም
Deva is really my waiting expectations of the out side of constructionism